ውዱ ነብዬ
ውዱ ነብዬ
አማርኛ

ውዱ ነብዬ

ነፃ514 ገጾችPDF · EPUB

የውዱ ነብያችን የሙሐመድን (ዐለይሂ ሰላም) ታላቅና የተባረከ ሕይወት በ59 ቋንቋዎች በነፃ ያንብቡ፤ ለሌሎችም ያካፍሉ።

«ነብያትሁሉ(ሶለዋቱላሂተዓላዐለይሂምአጅመዒን) እያንዳንዳቸው በገዛዘመናቸውናበገዛስፍራቸውከወገናቸውሁሉበሁሉምረገድየላቁ ናቸው።ሙሐመድዐለይሂሰላምግንበየትኛውምዘመንናበየትኛውም አገር፣ማለትምዓለምከተፈጠረበትቀንአንሥቶቂያማእስኪቆምድረስ፣ ከመጡትናከሚመጡትፍጥረታትሁሉበሁሉምረገድእጅግየላቁ ናቸው።ማንምሰውበምንምረገድከእርሳቸውአይበልጥም።ይህከባድ ነገርአይደለም፤የሻውንየሚሠራውናየፈለገውንሁሉየሚፈጥረውእርሱ እንዲህአድርጎፈጥሯቸዋል።ማንምሰውእርሳቸውንለማወደስአቅም የለውም።ማንምደግሞእርሳቸውንለመተቸትብቃት(ኃይል) የለውም።» ሰይድዐብዱልሐኪምአርዋሲ (ቀደሰላሁተዓላሲረሁልዐዚዝ) የመድረሰቱልሙተኸሲሲንኦርዲናሪየስፕሮፌሰር

ስለ መጽሐፉ

ይህ ውድ መጽሐፍ ሰፊ የዑለማዎች ቡድን ለዓመታት ባደረገው ጥንቃቄ የተሞላበት ጥልቅ ምርምር የተገኘ ፍሬ ነው። ከመጀመሪያው ትርጉሙ ጀምሮ ባለፉት ሃያ ዓመታት በካርታዎችና በታሪካዊ ሥዕሎች ይበልጥ በልጽጓል።

የዚህ መጽሐፍ ዝግጅት ጥልቅ ዓላማ እጅግ የምንወዳቸውንና እጅግ የተከበሩትን ነብያችን የሙሐመድን (ዐለይሂ ሰላም) ክቡር ሕይወት ለሰዎች ከመተረክ የዘለለ ነው። እነዚህ ገጾች በእያንዳንዱ አንባቢ ልብ ውስጥ ለእርሳቸው የሚሆን የፍቅር ዘር፣ ትንሽም ብትሆን፣ እንዲያበቅሉ ከልብ እንመኛለን።

ምዕራፎች

  1. 1ውዱ ነብዬ
  2. 2መግቢያ
  3. 3መቅድም
  4. 4የመጀመሪያው ክፍል
  5. 5የፍጥረተ ዓለሙ ሱልጣን ክቡር ነብያችን
  6. 6የምሥራች ዜናዎች
  7. 7ዓለምን በመምጣታቸው ማክበራቸው (መወለዳቸው)
  8. 8ልጅነታቸው
  9. 9ወጣትነታቸውና ጋብቻቸው
  10. 10የመካ አል-ሙከረማ ዘመን
  11. 11ቢዕሳቸው እና ጥሪያቸው
  12. 12እንግልት፣ ስቃይና ግፍ
  13. 13ወደ ሐበሻ የተደረገው ሂጅራ
  14. 14ከበባው
  15. 15የሐዘን ዓመት
  16. 16የመካ – ጧኢፍ ጉዞ
  17. 17ሚዕራጅ
  18. 18የዐቀባ ቃል ኪዳኖች
  19. 19ሂጅራ
  20. 20የመዲና አል-ሙነወራ ዘመን
  21. 21የሶሓቦች አስተዳደግ
  22. 22ሰልማን አል-ፋሪሲ ሙስሊም መሆናቸው
  23. 23ዘመቻዎችና ሰሪያዎች
  24. 24የበድር ጦርነት
  25. 25የኡሑድ ጦርነት
  26. 26የረጂዕ ክስተት
  27. 27የቢእሩ መዑና ክስተት
  28. 28የበኑ ነዲር ዘመቻ
  29. 29የትንሹ በድር ዘመቻ
  30. 30የኸንደቅ (የቦይ) ጦርነት
  31. 31የበኑ ቁረይዟ ዘመቻ
  32. 32የዝናብ ዱዓ
  33. 33የሑደይቢያ ክስተት
  34. 34የጥሪ ደብዳቤዎች
  35. 35የኸይበር ድል
  36. 36የለይለቱ ተዕሪስ ክስተት
  37. 37የዑምረቱል ቀዷእ ጉዞ
  38. 38የሙእታ ጦርነት
  39. 39የመካ ድል
  40. 40የሑነይን ጦርነት
  41. 41ዘካ ሰብሳቢዎች የተላኩባቸው ክልሎች
  42. 42የተቡክ ዘመቻ
  43. 43የሐጅ ግዴታነት
  44. 44የስንብት ሐጅ
  45. 45የስንብት ኹጥባ
  46. 46የክቡር ነብያችን ዕረፍት
  47. 47የጊዜ ቅደም ተከተል
  48. 48ከሃይማኖት የመመለስ እንቅስቃሴዎች
  49. 49ሁለተኛው ክፍል የቀብር ሕይወት
  50. 50በክቡር ነብያችን ተወሱል ማድረግ
  51. 51የክቡር ነብያችን የተባረኩ ስሞች
  52. 52ሒልየቱ ሰዓዳ
  53. 53የክቡር ነብያችን የላቀ ስነ ምግባር
  54. 54የክቡር ነብያችን ትሩፋቶች
  55. 55የክቡር ነብያችን ኢስቲግፋር
  56. 56የክቡር ነብያችን ሸፋዐ
  57. 57የክቡር ነብያችን ተአምራት
  58. 58የክቡር ነብያችን አህለል በይት
  59. 59የክቡር ነብያችን ልጆች
  60. 60የክቡር ነብያችን ሶሓቦች
  61. 61የክቡር ነብያችን አንዳንድ የዘዋኢድ ሱናዎች
  62. 62ዋቢ መጻሕፍት